ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል አንድ serate kdase part 1
About the Course
ይሄ የመጀመሪያው ክፍል ሲሆን እምነ በሃ መስቀል አብርሃን ኤና ኵሉ ዘገብራን ይዟል በተጨማሪም ማብራሪያን የያዘ ሲሆን በቀላሉ እንድትረዱት እና በቀላሉ መያዝ እንድትችሉ ያደርጋችኋል!
ይህ የሕዝብ ----> እምነ በሐ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሥርጉት ዓረፋቲሃ ወስእልት በዕንቈ ጳዝዮን እምነ በሐ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይህ የሕዝብ ----> መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሠርገወ ሰማየ እምኵሉሰ ፀሐየ አርአየ መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሠርገወ ሰማየ ይህ የሕዝብ ----> ኵሉ ዘገብራ ለጽድቅ ጻድቅ ውእቱ ወዘያከብር ሰንበተ ኢይበል ፈላሲ ዘገብአ ኀበ እግዚ አብሔር ይፈልጠኒኑ እምሕዝቡ ኵሉ ዘገብራ ለጽድቅ ጻድቅ ውእቱ ወዘያከብር ሰንበተ ።
What you'll learn
እምነ በሐ
መስቀል አብርሃ
ኵሉ ዘገብራ
Requirements
የመማር ፍላጎት መኖር አለበት
ደጋግማችሁ መለማመድ አለባችሁ!
መጽሐፉን download ማድረግ አለባችሁ!
There are 5 chapters in this course
እምነ በሐ መስቀል አብርሃ ኵሉ ዘገብራ
14 min
መጽሐፈ ቅዳሴ 14ቱንም ቅዳሴ ከነ ምልክቱ
100 min
ሃሌ ሉያ ዮሴፍ እና አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ
8 min
ሃሌ ሉያ እመቦ
12 min
በአማን አብ እስከ ተንሥኡ ለጸሎት
8 min
No reviews yet
Be the first to share your experience!