ሰዓታት ዘሌሊት ክፍል አንድ seatat ze lelit part one
About the Course
ይሄ ሰዓታት የመጀመሪያው ክፍል ሲሆን ሃሌ ሉያ ከሚለው ጀምሮ እስከ በእግዚአብሔር ተወከልኩ የሚለው ድረስ ይዟል በተጨማሪም ማብራሪያን የያዘ ሲሆን በቀላሉ እንድትረዱት እና በቀላሉ መያዝ እንድትችሉ ያደርጋችኋል!
ይህ የሕዝብ ----> ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ አአትብ ወእትነሣእ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፫ተ አስማተ ነሢእየ እትመረጎዝ እመኒ ወደቁ እትነሣእ ወእመኒ ሖርኩ ውስተ ጽልመት እግዚአብሔር ያበርህ ሊተ በእግዚአብሔር ተወከልኩ::
What you'll learn
ሃሌ ሉያ
Requirements
የመማር ፍላጎት መኖር አለበት
ደጋግማችሁ መለማመድ አለባችሁ!
መጽሐፉን download ማድረግ አለባችሁ!
There are 6 chapters in this course
መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ምልክቱ pdf
100 min
ሃሌ ሉያ
4.22 min
ጸልዩ እና ይትባረክ
4.17 min
ቅዱስ ቅዱስ
7.36 min
ግነዩ
5.5 min
ንግሩ
6.39 min
No reviews yet
Be the first to share your experience!